HomeEthiopiaEthiopian NewsThe EmbassyConsular/VisaCommunityTradeInvestmentTourismLinks

Consular/VisasPassport IssuesEthiopian Origin IDCertificate of IdentityLaissez-PasserLegalizationDuty Free Benefits

 

የዜግነት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ለማግኘት መማላት ያለባቸው መስፈርቶች

  • የዜግነት ማንነትን ሚያሳይ የልደት ሰርትፊኬት፤መንጃ ፍቃድ፤ የስራ ወይም የትምህርት መረጃ…ወዘተ ካለ ማቅረብ፤

  • የዜግነት ማንነትን ለማረጋገጥ ተገቢውን የሰነድ ማስረጃ ለማቅረብ ባለመቻል በምስክሮች ለየዜግነት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት የሚቀርቡ ማመልከቻዎች በ3 የኢትዮጵያ ፓስፖርት ወይም ትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ ባላቸው ምስክሮች ዜግነት ማንነትን መረጋገጥ ይኖርበታል፡፡

  • የምስክርነት መስጫ ቅፅ (PDF)

  • በአመለልካቹ በሚገባ ተሞልቶ የተፈረመ የዜግነት ማረጋገጫ ቅፅ፤ (Personbevis (Sweden), Folkeregisteret (Denmark), Folkeregister (Norway), Extract from the Population Information System (Finland), Einstaklingar(Island) ወይም a paper from Police or Immigration Authority)፤

  • የቅርብ ጊዜ ሁለት ፎቶ፤

  • ከሚኖሩበት ሀገር ከፖሊስ ወይም ከኢሚግሬሽን የተሰጠ የማንነት መታወቂያ፤

  • ክፍያ 490 SEK፡፡

ማስታወሻ:-

ከላይ የተጠቀሱት ክፍያ (Postal Transfer Charge) ወይም (Bank Transfer Charge)ን የሚጨምር አይደለም፡፡ በመሆኑም

1. ከስዊድን በፖስታ ለሚቀርቡ የፓስፖርት ማመልከቻዎች ለመመለሻ (Postal Transfer Charge) 60 የስዊድን ክሮነር ተጨማሪ ክፍያ መክፈል ይኖርባቸዋል፡፡

2. ከስዊድን ውጭ ካሉ ሀገሮች በፖስታ ለሚቀርቡ ማመልከቻዎች ለBank Transfer Charge 60 የስዊድን ክሮነር እና ለPostal Transfer Charge 100 የስዊድን ክሮነር ተጨማሪ መከፈል ይኖርበታል፡፡

ኤምባሲው ለአገልግሎቱ ከሚጠይቀው የክፍያ መጠን እንዲሁም የባንክ ኮሚሽንና የፖስታ መላኪያ ገንዘብ ውጭ የሚፈፀም ማንኛውም በትርፍ ገቢ የሆነ ገንዘብ የማይመለስ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

Certificate of Identity

·        Dully filled and signed Certificate of Identity form;

·       Birth Certificate Kebele ID, Driving License, Work or Education documents e.t.c;

·        Recent two Passport size photographs;

·       Document certifying Ethiopian citizen (i.e. Personbevis (Sweden), Folkeregisteret (Denmark), Folkeregister (Norway), Extract from the Population Information System (Finland), Einstaklingar (Island) or a paper from Police or Immigration Authority.

·        Payment: - 490 SEK

Note:-Any amount of money paid in excess of the required amount is not refundable.

      Certificate of Identity Application form

 

All Consular Services and Requirements

Download Acrobat Reader to see the file in pdf

 

ዜግነት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት መጠየቂያ ቅፅ

Certificate of Identity Application form

የምስክርነት መስጫ ቅፅ

(PDF)

 

Postal Address

Embassy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia

P. O. Box 10148

100 55 STOCKHOLM, SWEDEN

 

Telephone

+46-8-6656030

(Consular section Ext.1&2) 13:30 - 15:30 Hrs.

 

 

Visiting Address

Embassy of Ethiopia

Löjtnantsgatan 17

115 50 STOCKHOLM

 

9:00 - 12:00 Hrs. (Visiting hours) 

Tel. 46 8 665 60 30

Fax +46 86609561

 

 

 

 


www.ethemb.se | ©2006 Embassy of FDRE All Rights Reserved | ethemb.all@telia.com

Design by AG