HOME

ETHIOPIA

THE EMBASSY

CONSULAR/ VISA

COMMUNITY

TRADE

INVESTMENT

TOURISM

LINKS

   

Visas

|

Passport Issues

|

Laissez-Passer

|

Certificate of Identity

|

Eth Origin ID

Legalization

|

Duty Free Benefits

 

 

 

 

   የይለፍ ሰነድ /ሌሴ ፓሴ ለማግኘት መማላት ያለባቸው

  1. በሚገባ ተሞልቶ የተፈረመ የሊሴ ፓሴ ማመልከቻ ቅፅ

  2. ማንነትን የሚያሳይ የልደት ሰርቲፊኬት፤ የቀበሌ መታወቂያ

  3. የቅርብ ጊዜ ሁለት ፎቶግራፍ

4. አመልካች ከሚኖሩበት ሀገር ፖሊስ ወይም ኢሚግሬሽን የተሰጠ መታወቂያ፤

5. ክፍያ 166 የስዊድን ክሮነር

 

ማሳሰቢያ

 

በስዊድን ነዋሪ የሆኑ የተዘጋጀላቸውን የይለፍ ሰነድ /ሌሴ ፓሴ የመመለሻ አድራሻ የተዘጋጀበት ባለ 61 ክሮነር ስታምፕ የተለጠፈበት የተዘጋጀ ፖስታ አብሮ መላክ፣

 

    ► ከስዊድን ውጭ የሚኖሩ የተዘጋጀላቸውን የይለፍ ሰነድ /ሌሴ ፓሴ የመመለሻ አድራሻ የተዘጋጀበት ፖስታና የ1ዐዐ ክሮነር የተመጣጣኝ የሆነ ዋጋ ያለው ኢንተርናሽናል ኩፖን መላክ ይኖርባቸዋል፡፡

 

    ► ኤምባሲው ለአገልግሎቱ ከሚጠይቀው የክፍያ መጠን እንዲሁም የባንክ ኮሚሽንና የፖስታ መላኪያ ገንዘብ ውጭ የሚፈፀም ማንኛውም በትርፍ ገቢ የሆነ ገንዘብ የማይመለስ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

      Laissez-passer

·      Dully filled and signed a Laissez passer form

  • Birth Certfificate, Kebele ID

  • Recent two Passport size photographs

  • Document certifying Ethiopian citizenship from Police or Immigration Authority.

·        Payment 166 SEK

Note:-

Applicants Living in Sweden, Enclose a pre-addressed envelop with 61 SEK stamps

Applicants Living outside Sweden, Enclose a pre-addressed envelop with 9 International coupons.

  Laissez-Passer Application Form

 

Travel Document ወይም Alien’s Passport  የያዙ ኢትዮጵያውያን ለይለፍ ወረቀት ማVላት ያለባቸው

 

  1. በሚገባ ተሞልቶ የተፈረመ የሊሴ ፓሴ ማመልከቻ ቅፅ

  2. ግልጋሎት ላይ Travel Document ወይም Alien’s Passport

  3. ማንነትን የሚያሳይ የልደት ሰርቲፊኬት፤ የቀበሌ መታወቂያ

  4. የቅርብ ጊዜ አንድ ፎቶግራፍ

  5. ለአገልግሎት የሚፈፀም ክፍያ የለም

 

ማሳሰቢያ

 

በስዊድን ነዋሪ የሆኑ ለይለፍ ወረቀቱ የመመለሻ አድራሻ በሚገባ የተፃፈበትና ባለ 61 የስዊድን ክሮነር ቴምብር/ስታምፕ የተለጠፈበት ፖስታ አብሮ መላክ ይኖርባቸዋል፡፡

 

ከስዊድን ውጭ ነዋሪ የሆኑ ለይለፍ ወረቀቱ የመመለሻ አድራሻ በሚገባ የተፃፈበትና ባለ 100 የስዊድን ክሮነር ቴምብር/ስታምፕ የተለጠፈበት ፖስታ አብሮ መላክ ይኖርባቸዋል፡፡

 

     Ethiopians, holder of Travel Document or Alien's Passport

·     Dully filled and signed a Laissez passer form

  • Valid travel document or Alien's Passport

  • Birth Certfificate, Kebele ID

  • One recent Passport size photograph

  • Payment is not required.

 

Note

  Applicants Living in Sweden, Enclose a pre-addressed envelop with 61 SEK stamps

  Applicants Living outside Sweden, Enclose a pre-addressed envelop with 9 International coupons

  Ethiopians, holder of valid travel document or Aliens Passport can travel to Ethiopia without visa upon getting letter from the embassy.

    

 

 

 

 

 

 

 

 

 

All Consular Services and Requirements

Download Acrobat Reader to see the file in pdf

 

Laissez-Passer Application Form

 

Certificate of Identity Application form

 

 

Passport Renewal application Form

New Passport Application Form

 

 

Postal Address

Embassy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia

P. O. Box 10148
100 55 STOCKHOLM, SWEDEN

 

Telephone

Tel. 46 8 665 60 30 (Consular section Ext. 1&2) 13:30 PM - 15:30 PM HRS

Fax 4686608177


www.ethemb.se | ©2006 Embassy of FDRE All Rights Reserved | ethemb.all@telia.com

Design by AG